About Us

Image

About MarHiwot MCH and Internal medicine

MarHiwot MCH and Internal Medicine Specialty Center is dedicated to provide advanced health care services with compassion and respect. We specialize in comprehensive care from pregnancy through childbirth and beyond to adulthood. Our team combines expertise in modern medical technology with a client-centered approach to ensure every family receives exceptional care.

እኛ ማን ነን

ማርህይወት የእናቶች ፣የ ህፃናትና የውስጥ ደዌ ልዩ የህክምና ማዕከል የላቀ የጤና እንክብካቤ አገልግሎቶችን በርህራሄ እና በአክብሮት ለማቅረብ የተቋቋመ የህክምና ማዕከል ነው። ከእርግዝና ጀምሮ ፣ የህጻናት እና የአዋቂ ህክምናን ሁሉን አቀፍ በሆነ መልኩ ለመስጠት በልዩ ሁኔታ የተቋቋመ ተቋም ነው።እያንዳንዱ ቤተሰብ ልዩ እንክብካቤ ማግኘቱን ለማረጋገጥ ሠራተኞቻችን በዘመናዊ የህክምና ቴክኖሎጂና እውቀት እንዲሁም ከደንበኛ-ተኮር አቀራረብ ጋር አጣምሮ የያዘ ነው።

Get in touch

What we stand for

Values

  • Compassion: We treat every client with empathy, respect, and understanding
  • Integrity: We adhere to the highest ethical standards in all our practices.
  • Collaboration: We work together with families, communities, and health care partners to improve health outcomes.
  • Innovation: We embrace new ideas and technologies to enhance the quality of care.
  • Equity: We strive to provide accessible and culturally competent care for all, regardless of background.

እሴቶች

  • ርህራሄ ፡ ሁሉንም ታካሚ በርህራሄ፣ በክብር እና በማስተዋል እናገለግላለን።
  • ታማኝነት ፡ በሁሉም ስራዎቻችን ውስጥ ከፍተኛ የስነምግባር ደረጃዎችን እንከተላለን።
  • ትብብር ፡ የተሻለ ጤናማ ህይወትን ለማምጣት ከቤተሰብ፣ ማህበረሰብ እና የጤና ጥበቃ አጋር ድርጅቶች ጋር አብረን እንሰራለን።

Vision

To be a leading center of excellence in maternal, child health & internal medicine specialty by 2030 G.C; by ensuring that all clients that visit our facility have access to the care and resources they need for healthy life.

ራዕይ

በ2030 እ.አ.አ በእናቶች ፣ ህጻናት ጤና እና የውስጥ ደዌ ህክምና ግንባር ቀደም የልህቀት ማዕከል በመሆን፣ ተቋማችንን የሚጎበኙ ሁሉም ደንበኞቻችን ለጤናማ ህይወት የሚያስፈልጋቸውን እንክብካቤ እና አገልግሎት እንዲያገኙ ማረጋገጥ።

Mission

To provide comprehensive, high-quality health care services that promote the health and well-being of our clients through specialized care, education, and community support.

ዓላማ

ሁሉን አቀፍ፣የተሟላና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎትን በልዩ እንክብካቤ፣ ጤና አጠባበቅ ትምህርት እና ማህበረሰብ ድጋፍ ልዩ አገልግሎቶችን ለደንበኞቻችን ማቅረብ።